# ኤልያስ ከእግዚአብሔር አምላክ ለአክዓብ ያስተላለፈው መልዕክት ምን የሚል ነበር? እስራኤልን ወደ ኃጢአት ስለ መራ በእስራኤል ካሉ ወንድ ልጆች፣ ባሪያዎችና ነጻ ከሆኑት ሁሉ ጋር እርሱም እንደሚጠፋ ኤልያስ ለአክዓብ ነገረው