am_tq/1ki/21/01.md

746 B

የሰማርያ ንጉሥ አክዓብ ከኢይዝራኤላዊው ከናቡቴ የፈለገው ምን ነበር?

የሰማርያ ንጉሥ አክዓብ በቤተ መንግሥቱ አጠገብ የነበረውን የናቡቴን የወይን ቦታ ፈለገው

አክዓብ ስለ ወይኑ ቦታ ለናቡቴ ያቀረበው አሳብ ምን ነበር?

አክዓብ ለናቡቴ የተሻለ የወይን ቦታ ወይም ገንዘብ ሊከፍለው አሳብ አቀረበ