# የሰማርያ ንጉሥ አክዓብ ከኢይዝራኤላዊው ከናቡቴ የፈለገው ምን ነበር? የሰማርያ ንጉሥ አክዓብ በቤተ መንግሥቱ አጠገብ የነበረውን የናቡቴን የወይን ቦታ ፈለገው # የሰማርያ ንጉሥ አክዓብ ከኢይዝራኤላዊው ከናቡቴ የፈለገው ምን ነበር? የሰማርያ ንጉሥ አክዓብ በቤተ መንግሥቱ አጠገብ የነበረውን የናቡቴን የወይን ቦታ ፈለገው # አክዓብ ስለ ወይኑ ቦታ ለናቡቴ ያቀረበው አሳብ ምን ነበር? አክዓብ ለናቡቴ የተሻለ የወይን ቦታ ወይም ገንዘብ ሊከፍለው አሳብ አቀረበ