am_tq/1ki/21/01.md

12 lines
746 B
Markdown

# የሰማርያ ንጉሥ አክዓብ ከኢይዝራኤላዊው ከናቡቴ የፈለገው ምን ነበር?
የሰማርያ ንጉሥ አክዓብ በቤተ መንግሥቱ አጠገብ የነበረውን የናቡቴን የወይን ቦታ ፈለገው
# የሰማርያ ንጉሥ አክዓብ ከኢይዝራኤላዊው ከናቡቴ የፈለገው ምን ነበር?
የሰማርያ ንጉሥ አክዓብ በቤተ መንግሥቱ አጠገብ የነበረውን የናቡቴን የወይን ቦታ ፈለገው
# አክዓብ ስለ ወይኑ ቦታ ለናቡቴ ያቀረበው አሳብ ምን ነበር?
አክዓብ ለናቡቴ የተሻለ የወይን ቦታ ወይም ገንዘብ ሊከፍለው አሳብ አቀረበ