am_tq/1co/07/27.md

8 lines
482 B
Markdown

# አንድ አማኝ አንዲት ሴት ለማግባት በቃል ኪዳን ከታሰረ ምንድነው ማድረግ ያለበት?
ሴትዮዋን ለማግባት ቃል ኪዳኑን መተው የለበትም፡፡
# ያላገቡ ሰዎችን ጳውሎስ፣ ‹‹ሚስት ለማግባት አትፈልግ›› የሚለው ለምንድነው?
ያገቡ ሰዎች የሚደርስባቸው ችግር እነርሱም ላይ እንዳይደርስ ስለ ፈለገ ነው፡፡