# አንድ አማኝ አንዲት ሴት ለማግባት በቃል ኪዳን ከታሰረ ምንድነው ማድረግ ያለበት? ሴትዮዋን ለማግባት ቃል ኪዳኑን መተው የለበትም፡፡ # ያላገቡ ሰዎችን ጳውሎስ፣ ‹‹ሚስት ለማግባት አትፈልግ›› የሚለው ለምንድነው? ያገቡ ሰዎች የሚደርስባቸው ችግር እነርሱም ላይ እንዳይደርስ ስለ ፈለገ ነው፡፡