am_tq/1co/07/27.md

482 B

አንድ አማኝ አንዲት ሴት ለማግባት በቃል ኪዳን ከታሰረ ምንድነው ማድረግ ያለበት?

ሴትዮዋን ለማግባት ቃል ኪዳኑን መተው የለበትም፡፡

ያላገቡ ሰዎችን ጳውሎስ፣ ‹‹ሚስት ለማግባት አትፈልግ›› የሚለው ለምንድነው?

ያገቡ ሰዎች የሚደርስባቸው ችግር እነርሱም ላይ እንዳይደርስ ስለ ፈለገ ነው፡፡