am_tq/1co/06/09.md

12 lines
989 B
Markdown

# የእግዚአብሔርን መንግሥት የማይወርሱ እነማን ናቸው?
ዐመፀኞች፣ ሴሰኞች፣ ጣዖት አምላኪዎች፣ አመንዝሮች፣ ወንደቃዎች፣ ግብረ ሰዶማውያን፣ ሌቦች፣ ስግብግቦች፣ ሰካራሞች፣ ተሳዳቢዎችና ቀማኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም፡፡
# የእግዚአብሔርን መንግሥት የማይወርሱ እነማን ናቸው?
ዐመፀኞች፣ ሴሰኞች፣ ጣዖት አምላኪዎች፣ አመንዝሮች፣ ወንደቃዎች፣ ግብረ ሰዶማውያን፣ ሌቦች፣ ስግብግቦች፣ ሰካራሞች፣ ተሳዳቢዎችና ቀማኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም፡፡
# ቀድሞ ዐመፀኞች የነበሩ የቆሮንቶስ አማኞች ምን ነበር የሆኑት?
በጌታ ኢየሱስ ስምና በአምላካችን መንፈስ ታጥበው ተቀደሱ፡፡