am_tq/1co/06/09.md

989 B

የእግዚአብሔርን መንግሥት የማይወርሱ እነማን ናቸው?

ዐመፀኞች፣ ሴሰኞች፣ ጣዖት አምላኪዎች፣ አመንዝሮች፣ ወንደቃዎች፣ ግብረ ሰዶማውያን፣ ሌቦች፣ ስግብግቦች፣ ሰካራሞች፣ ተሳዳቢዎችና ቀማኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም፡፡

የእግዚአብሔርን መንግሥት የማይወርሱ እነማን ናቸው?

ዐመፀኞች፣ ሴሰኞች፣ ጣዖት አምላኪዎች፣ አመንዝሮች፣ ወንደቃዎች፣ ግብረ ሰዶማውያን፣ ሌቦች፣ ስግብግቦች፣ ሰካራሞች፣ ተሳዳቢዎችና ቀማኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም፡፡

ቀድሞ ዐመፀኞች የነበሩ የቆሮንቶስ አማኞች ምን ነበር የሆኑት?

በጌታ ኢየሱስ ስምና በአምላካችን መንፈስ ታጥበው ተቀደሱ፡፡