am_tq/1co/06/04.md

320 B

የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች እርስ በርስ የሚኖራቸውን አለመግባባት እንዴ ነበር የሚፈቱት?

አንዱ አማኝ ሌላውን አማኝ ለመክሰስ ፍርድ ቤት ይሄድ ነበር፤ ጉዳዩ አማኝ ባልሆነ ዳኛ ፊት ይቀርብ ነበር፡፡