# የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች እርስ በርስ የሚኖራቸውን አለመግባባት እንዴ ነበር የሚፈቱት? አንዱ አማኝ ሌላውን አማኝ ለመክሰስ ፍርድ ቤት ይሄድ ነበር፤ ጉዳዩ አማኝ ባልሆነ ዳኛ ፊት ይቀርብ ነበር፡፡