am_tq/1co/06/04.md

4 lines
320 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# የቆሮንቶስ ክርስቲያኖች እርስ በርስ የሚኖራቸውን አለመግባባት እንዴ ነበር የሚፈቱት?
አንዱ አማኝ ሌላውን አማኝ ለመክሰስ ፍርድ ቤት ይሄድ ነበር፤ ጉዳዩ አማኝ ባልሆነ ዳኛ ፊት ይቀርብ ነበር፡፡