am_tq/3jn/01/01.md

16 lines
831 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# በዚህ ደብዳቤ፣ ጸሐፊው ዮሐንስ ራሱን የሚያስተዋውቀው በምን ዓይነት መጠሪያ ነው?
ዮሐንስ ራሱን የሚያስተዋውቀው እንደ ሽማግሌ ነው
# ዮሐንስ ይህንን ደብዳቤ ከሚቀበለው ከጋይዮስ ጋር ምን ዓይነት ዝምድና ነበረው ?
ዮሐንስ ጋይዮስን በእውነት ይወደዋል
# ጋይዮስን በሚመለከት ዮሐንስ የሚጸልየው ስለ ምንድነው?
ጋይዮስ ነፍሱ እንደሚከናወንለት ጤና እንዲኖረውና በነገር ሁሉ እንዲከናወንለት ዮሐንስ ይጸልያል
# የዮሐንስ ታላቁ ደስታው ምንድነው?
የዮሐንስ ታላቁ ደስታው ልጆቹ በእውነት እንደሚሄዱ መስማት ነው