am_tn/1ch/06/71.md

443 B

ጌድሶን

የዚህን ወንድ ስም በ1 ዜና 6:1 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡

ጎላን… አስታሮት… ቃዴስ… ዳብራት… ራሞት… ዓኔም

እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡

መሰምርያዋ

ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን በ1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡