am_tn/1ch/06/71.md

12 lines
443 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ጌድሶን
የዚህን ወንድ ስም በ1 ዜና 6:1 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡
# ጎላን… አስታሮት… ቃዴስ… ዳብራት… ራሞት… ዓኔም
እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡
# መሰምርያዋ
ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን በ1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡