# ጌድሶን የዚህን ወንድ ስም በ1 ዜና 6:1 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ # ጎላን… አስታሮት… ቃዴስ… ዳብራት… ራሞት… ዓኔም እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡ # መሰምርያዋ ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን በ1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡