am_tn/1ch/06/70.md

8 lines
271 B
Markdown

# ዓኔርን… ቢልዓምን
እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡
# መሰምርያዋን
ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን በ1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡