# ዓኔርን… ቢልዓምን እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡ # መሰምርያዋን ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን በ1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡