am_tn/1ch/06/70.md

271 B

ዓኔርን… ቢልዓምን

እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡

መሰምርያዋን

ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን በ1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡