am_tn/1ch/05/16.md

634 B

ኖሩ

“የጋድ ነገድ ይኖር ነበር”

መሰምርያዎች

እንስሳት ሣር የሚመግቡባቸው አካባቢዎች

እነዚህ ሁሉ በትውልድ ሐረግ መዝገብ ተዘርዝረዋል

ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “የዘር ሐረግ መዝገቦች ሁሉንም ዘርዝረዋል” ወይም “የቤተሰባቸው የትውልድ ሐረግ መዝገቦች ሁሉንም ዘርዝረዋል”

እነዚህ ሁሉ

ይህ ከቀደሙት ሰዎች መካከል ምን ያህል እንደሚጠቅስ ግልፅ አይደለም፡፡