# ኖሩ “የጋድ ነገድ ይኖር ነበር” # መሰምርያዎች እንስሳት ሣር የሚመግቡባቸው አካባቢዎች # እነዚህ ሁሉ በትውልድ ሐረግ መዝገብ ተዘርዝረዋል ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “የዘር ሐረግ መዝገቦች ሁሉንም ዘርዝረዋል” ወይም “የቤተሰባቸው የትውልድ ሐረግ መዝገቦች ሁሉንም ዘርዝረዋል” # እነዚህ ሁሉ ይህ ከቀደሙት ሰዎች መካከል ምን ያህል እንደሚጠቅስ ግልፅ አይደለም፡፡