am_tn/1ch/05/16.md

16 lines
634 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ኖሩ
“የጋድ ነገድ ይኖር ነበር”
# መሰምርያዎች
እንስሳት ሣር የሚመግቡባቸው አካባቢዎች
# እነዚህ ሁሉ በትውልድ ሐረግ መዝገብ ተዘርዝረዋል
ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “የዘር ሐረግ መዝገቦች ሁሉንም ዘርዝረዋል” ወይም “የቤተሰባቸው የትውልድ ሐረግ መዝገቦች ሁሉንም ዘርዝረዋል”
# እነዚህ ሁሉ
ይህ ከቀደሙት ሰዎች መካከል ምን ያህል እንደሚጠቅስ ግልፅ አይደለም፡፡