am_tn/1ch/05/01.md

1.2 KiB

የሮቤል

“እንዲሁም” የሚለው ቃል ከትውልዶች ዝርዝር ወደ ወደ ሮቤል ታሪካዊ ዳራ መረጃ ለመሸጋረር እንዲያገለግል የገባ ነው፡፡

ነገር ግን … ብኵርናው ለእስራኤል ልጅ ለዮሴፍ ልጆች ተሰጠ

ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ አት: “ነገር ግን እስራኤል የሮቤልን የብኩርና መብት ለሌላው የእስራኤል ልጅ ለዮሴፍ ልጆች ሰጡ”

የአባቱን ምንጣፍ ስላረከሰ

ይህ ስለ ሮቤል ከአባቱ ሁለተኛ ሚስት ጋር ስለ መተኛት ለመናገር ለስላሳ መንገድ ነው። መደብ አንድ ወንድና ሚስቱ አብረው የሚኙበት ቦታ ነው፡፡

ትውልዱ ግን ከብኵርና ጋር አልተቈጠረም

ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “ስለዚህ የቤተሰብ ታሪክ ዝርዝሩ ሮቤልን የበኩር ልጅ አያደርገውም” (ገባሪ እና ተገባሪ፡ ይመልከቱ)

ሄኖኅ… ፈሉሶ… አስሮን… ከርሚ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡