# የሮቤል “እንዲሁም” የሚለው ቃል ከትውልዶች ዝርዝር ወደ ወደ ሮቤል ታሪካዊ ዳራ መረጃ ለመሸጋረር እንዲያገለግል የገባ ነው፡፡ # ነገር ግን … ብኵርናው ለእስራኤል ልጅ ለዮሴፍ ልጆች ተሰጠ ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ አት: “ነገር ግን እስራኤል የሮቤልን የብኩርና መብት ለሌላው የእስራኤል ልጅ ለዮሴፍ ልጆች ሰጡ” # የአባቱን ምንጣፍ ስላረከሰ ይህ ስለ ሮቤል ከአባቱ ሁለተኛ ሚስት ጋር ስለ መተኛት ለመናገር ለስላሳ መንገድ ነው። መደብ አንድ ወንድና ሚስቱ አብረው የሚኙበት ቦታ ነው፡፡ # ትውልዱ ግን ከብኵርና ጋር አልተቈጠረም ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “ስለዚህ የቤተሰብ ታሪክ ዝርዝሩ ሮቤልን የበኩር ልጅ አያደርገውም” (ገባሪ እና ተገባሪ፡ ይመልከቱ) # ሄኖኅ… ፈሉሶ… አስሮን… ከርሚ እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡