am_tn/1ch/04/39.md

505 B

ጌዶር

ይህ የከተማ ስም ነው፡፡

ለእንስሶቻቸው መሰማሪያ ቦታ

መንጎቻቸውን ሣር መመገብ የሚችሉበት መሬት ነው

የተትረፈረፈ እና ጥሩ የግጦሽ መስክ

“ለእንስሶቻቸው ብዙ ጥሩ ምግብ ያላቸው የግጦሽ መሬቶች”

ከካም

የካም ዘሮች የሆኑ የሕዝቦች ስብስብ

ምዑናውያንን

የሕዝቦች ስብስብ አት: “የማአን ዘሮች”