# ጌዶር ይህ የከተማ ስም ነው፡፡ # ለእንስሶቻቸው መሰማሪያ ቦታ መንጎቻቸውን ሣር መመገብ የሚችሉበት መሬት ነው # የተትረፈረፈ እና ጥሩ የግጦሽ መስክ “ለእንስሶቻቸው ብዙ ጥሩ ምግብ ያላቸው የግጦሽ መሬቶች” # ከካም የካም ዘሮች የሆኑ የሕዝቦች ስብስብ # ምዑናውያንን የሕዝቦች ስብስብ አት: “የማአን ዘሮች”