am_tn/1ch/04/39.md

20 lines
505 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ጌዶር
ይህ የከተማ ስም ነው፡፡
# ለእንስሶቻቸው መሰማሪያ ቦታ
መንጎቻቸውን ሣር መመገብ የሚችሉበት መሬት ነው
# የተትረፈረፈ እና ጥሩ የግጦሽ መስክ
“ለእንስሶቻቸው ብዙ ጥሩ ምግብ ያላቸው የግጦሽ መሬቶች”
# ከካም
የካም ዘሮች የሆኑ የሕዝቦች ስብስብ
# ምዑናውያንን
የሕዝቦች ስብስብ አት: “የማአን ዘሮች”