am_tn/1ch/04/09.md

16 lines
909 B
Markdown

# ያቤጽ
ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)
# አገሬንም አስፋው
“የበለጠ መሬት ስጠኝ”
# እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን
ሊሆኑ የሚችሉ ፍችዎች የእግዚአብሔር እጅ 1) ለምሪቱ፣ ለኃይሉ ወይም ለጥበቃው ትክክለኛ መግለጫ ነው፡፡ አት: “ትመራኛለህ” ወይም “ታበለጽገኛለህ” ወይም “ትጠብቀኛለህ” ወይም 2) ለራሱ የባሕሪ ስም፡፡ አት: ከእኔ ጋር ትሆናለህ” (የባህሪ ስም እና Synecdoche: ይመልከቱ)
# እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው
“ጸሎቱ” የሚሉት ቃላት ያቤጽ በጸሎቱ ውስጥ ለጠየቀው ምሳሌያዊ ትርጉም ነው ፡፡ አት: - “ያቤጽ የጠየቀውን አደረገለት”