am_tn/1ch/04/09.md

909 B

ያቤጽ

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)

አገሬንም አስፋው

“የበለጠ መሬት ስጠኝ”

እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን

ሊሆኑ የሚችሉ ፍችዎች የእግዚአብሔር እጅ 1) ለምሪቱ፣ ለኃይሉ ወይም ለጥበቃው ትክክለኛ መግለጫ ነው፡፡ አት: “ትመራኛለህ” ወይም “ታበለጽገኛለህ” ወይም “ትጠብቀኛለህ” ወይም 2) ለራሱ የባሕሪ ስም፡፡ አት: ከእኔ ጋር ትሆናለህ” (የባህሪ ስም እና Synecdoche: ይመልከቱ)

እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው

“ጸሎቱ” የሚሉት ቃላት ያቤጽ በጸሎቱ ውስጥ ለጠየቀው ምሳሌያዊ ትርጉም ነው ፡፡ አት: - “ያቤጽ የጠየቀውን አደረገለት”