# ያቤጽ ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ) # አገሬንም አስፋው “የበለጠ መሬት ስጠኝ” # እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን ሊሆኑ የሚችሉ ፍችዎች የእግዚአብሔር እጅ 1) ለምሪቱ፣ ለኃይሉ ወይም ለጥበቃው ትክክለኛ መግለጫ ነው፡፡ አት: “ትመራኛለህ” ወይም “ታበለጽገኛለህ” ወይም “ትጠብቀኛለህ” ወይም 2) ለራሱ የባሕሪ ስም፡፡ አት: ከእኔ ጋር ትሆናለህ” (የባህሪ ስም እና Synecdoche: ይመልከቱ) # እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው “ጸሎቱ” የሚሉት ቃላት ያቤጽ በጸሎቱ ውስጥ ለጠየቀው ምሳሌያዊ ትርጉም ነው ፡፡ አት: - “ያቤጽ የጠየቀውን አደረገለት”