am_tn/1ch/03/04.md

12 lines
549 B
Markdown

# ለሰባት አመት ከስድስት ወር የነገሰበት ቦታ
ይህ ብቻው እንደ ተናጠል አረፍተ ነገር መተርጎም ይችላል፡፡ አት: “ዳዊት በዚይ ሰባት አመት ከስድስት ወር ነገሰ፡፡“
# ሰላሳ ሶስት አመት
“33 አመታት” (ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)
# ዓሚኤል… ሳሙስ፥… ሶባብ፥… ናታን፥
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)