am_tn/1ch/03/04.md

549 B

ለሰባት አመት ከስድስት ወር የነገሰበት ቦታ

ይህ ብቻው እንደ ተናጠል አረፍተ ነገር መተርጎም ይችላል፡፡ አት: “ዳዊት በዚይ ሰባት አመት ከስድስት ወር ነገሰ፡፡“

ሰላሳ ሶስት አመት

“33 አመታት” (ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)

ዓሚኤል… ሳሙስ፥… ሶባብ፥… ናታን፥

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)