# ለሰባት አመት ከስድስት ወር የነገሰበት ቦታ ይህ ብቻው እንደ ተናጠል አረፍተ ነገር መተርጎም ይችላል፡፡ አት: “ዳዊት በዚይ ሰባት አመት ከስድስት ወር ነገሰ፡፡“ # ሰላሳ ሶስት አመት “33 አመታት” (ቁጥሮች፡ ይመልከቱ) # ዓሚኤል… ሳሙስ፥… ሶባብ፥… ናታን፥ እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)