am_tn/1ch/03/01.md

737 B

ዳዊት

ዳዊት የእሰይ ልጅ ሲሆን ከይሁዳ ነገድ ነበር፡፡ (1 ዜና 2፡15ን፡ ይመልከቱ)

ኢኖም … አቢግያ፥… መዓካ፥… ሀጊት … አቢጣል፥… ዔግላ

እነዚህ በሙሉ የሴቶች ስሞች ሲሆኑ የዳዊት ሚስቶች ነበሩ፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)

ከተልማይ… ሰፋትያ … ይትረኃም

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)

ዳንኤል

ይህ ሰው ከእስራኤላዊው ነብይ ጋር አንድአይነት ስም አለው ነገር ግን ሌላ ሰው ነው፡፡