am_tn/1ch/03/01.md

16 lines
737 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ዳዊት
ዳዊት የእሰይ ልጅ ሲሆን ከይሁዳ ነገድ ነበር፡፡ (1 ዜና 2፡15ን፡ ይመልከቱ)
# ኢኖም … አቢግያ፥… መዓካ፥… ሀጊት … አቢጣል፥… ዔግላ
እነዚህ በሙሉ የሴቶች ስሞች ሲሆኑ የዳዊት ሚስቶች ነበሩ፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)
# ከተልማይ… ሰፋትያ … ይትረኃም
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)
# ዳንኤል
ይህ ሰው ከእስራኤላዊው ነብይ ጋር አንድአይነት ስም አለው ነገር ግን ሌላ ሰው ነው፡፡