# ዳዊት ዳዊት የእሰይ ልጅ ሲሆን ከይሁዳ ነገድ ነበር፡፡ (1 ዜና 2፡15ን፡ ይመልከቱ) # ኢኖም … አቢግያ፥… መዓካ፥… ሀጊት … አቢጣል፥… ዔግላ እነዚህ በሙሉ የሴቶች ስሞች ሲሆኑ የዳዊት ሚስቶች ነበሩ፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ) # ከተልማይ… ሰፋትያ … ይትረኃም እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ) # ዳንኤል ይህ ሰው ከእስራኤላዊው ነብይ ጋር አንድአይነት ስም አለው ነገር ግን ሌላ ሰው ነው፡፡