am_tn/rev/02/16.md

528 B

ራዕይ 2፡ 16-17

ይህንን የማታደርጉ ከሆነ እኔ "ንሰሓ የማትገቡ ከሆነ እኔ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-ellipsis) ከአፌ በሚወጣው ሰይፍ ይህ በ REV 1:16. ላይ የተጠቀሰውን “ሰይፍ” ያመለክታል፡፡ የሚሰማ ጆሮ ያለው በ REV 2:7. ላይ ያለውን ትርጉም ተመልከት፡፡ ድል ለነሣው አማራጭ ትርጉም: "አሸናፉ ለሆነ ለማንኛውም ሰው"