am_tn/rev/02/06.md

458 B

ራዕይ 2፡ 6-7

ኒቆላውያንን ኒቆላ የሚባለውን ሰው ትምህርት የሚከተሉ ሰዎች፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/translate-names) ጆሮ ያለው ይስማ መንፈሰሳዊ ጆሮዎች፡፡ ይህ ማለት እግዚብሔር ማድመጥ እና መልዕክቱን መረዳት የሚችል ሰው፡፡ እንዲበላ እፈቅድለታለሁ "እንዲበሉ እፈቅድላቸዋለሁ"