am_tn/rev/01/14.md

585 B

ራዕይ 1፡ 14-16

ራሱ እና ጸጉሩ ልክ የበግ ጸጉር ይመስላል - እንደ በረዶ ነጭ ነው “እንደ ነጭ ነው” የሚለው በድጋሚ የተገለጸው ቃል ራሱ እና ጸጉሩ ምን ያኸል ነጭ እንደሆነ አጽኖት ለመስጠት ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-doublet) ድምፁም እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅ ነበረ። ይህ ትልቅ ድምፅ ያለው፣ በፍጥነት የሚፈስ፣ ነጭ የወንዝ ውሃ የሚያሰማውን ድምፅ ነው፡፡