am_tn/psa/121/005.md

843 B

እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል።

“ይጋርድሃል” የሚለው ቃል ጥበቃን ያመለክታል፡፡ “እግዚአብሔር አንተን ከሚጎዱ ነገሮች ሊጠብቅህ ከአጠገብህ ነው”

በቀኝ እጅህ በኩል

ይህ ሐረግ ከጸሐፊው አጠገብ መሆኑን ያመለክታል፡፡

ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት

“ቀን” እና “ሌሊት” የሚሉት ቃላት በመካከላቸው ያለውን ያመለክታል፡፡ “እግዚአብሔር ከሁሉም ነገሮች በማንኛውም ጊዜ ይጠብቅሃል፡፡”

ጨረቃም በሌሊት

ይህ የሚያመለክተው “አንተን አይጎዳህም”፡፡ “ጨረቃም በሌሊት አይጎዳህም”