# እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል። “ይጋርድሃል” የሚለው ቃል ጥበቃን ያመለክታል፡፡ “እግዚአብሔር አንተን ከሚጎዱ ነገሮች ሊጠብቅህ ከአጠገብህ ነው” # በቀኝ እጅህ በኩል ይህ ሐረግ ከጸሐፊው አጠገብ መሆኑን ያመለክታል፡፡ # ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት “ቀን” እና “ሌሊት” የሚሉት ቃላት በመካከላቸው ያለውን ያመለክታል፡፡ “እግዚአብሔር ከሁሉም ነገሮች በማንኛውም ጊዜ ይጠብቅሃል፡፡” # ጨረቃም በሌሊት ይህ የሚያመለክተው “አንተን አይጎዳህም”፡፡ “ጨረቃም በሌሊት አይጎዳህም”