am_tn/psa/121/005.md

16 lines
843 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል።
“ይጋርድሃል” የሚለው ቃል ጥበቃን ያመለክታል፡፡ “እግዚአብሔር አንተን ከሚጎዱ ነገሮች ሊጠብቅህ ከአጠገብህ ነው”
# በቀኝ እጅህ በኩል
ይህ ሐረግ ከጸሐፊው አጠገብ መሆኑን ያመለክታል፡፡
# ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት
“ቀን” እና “ሌሊት” የሚሉት ቃላት በመካከላቸው ያለውን ያመለክታል፡፡ “እግዚአብሔር ከሁሉም ነገሮች በማንኛውም ጊዜ ይጠብቅሃል፡፡”
# ጨረቃም በሌሊት
ይህ የሚያመለክተው “አንተን አይጎዳህም”፡፡ “ጨረቃም በሌሊት አይጎዳህም”