am_tn/psa/091/008.md

1.2 KiB

አንተ በዐይኖችህ ትመለከታለህ፣ ታያለህም

"አንተ ራስህ መከራ አትቀበልም፣ ነገር ግን በጥንቃቄ ታያለህ፣ ደግሞም ትመለከታለህ"

የክፉዎች መቀጣት

"ቅጣት" የሚለው ረቂቅ ስም በግሳዊ ሀረግ ሊተረጎም ይችላል፡፡ "እግዚአብሔር ክፉዎችን እንዴት እንደሚቀጣ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)

ያህዌ መሸሸጊያዬ ነው

ጸሐፊው፣ ከጠላቶቹ ጥበቃ ለማግኘት ያህዌ ለእርሱ አስተማማኝ ስፍራ እንደሆነ አደርጎ ይገልጻል፡፡ "አንድ ሰው በመሸሸጊያ ስፍራ ጥበቃ እንደሚያገኝ ያህዌ እኔን ይጠብቀኛል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ልዑሉንም መሸሸጊያህ አድርግ

"ልዑሉንም መሸሸጊያህ ማድረግ አለብህ ፡፡" ዘማሪው ለእግዚአብሔር መናገሩን አቁሞ ለአንባቢው ይናገራል፡፡