# አንተ በዐይኖችህ ትመለከታለህ፣ ታያለህም "አንተ ራስህ መከራ አትቀበልም፣ ነገር ግን በጥንቃቄ ታያለህ፣ ደግሞም ትመለከታለህ" # የክፉዎች መቀጣት "ቅጣት" የሚለው ረቂቅ ስም በግሳዊ ሀረግ ሊተረጎም ይችላል፡፡ "እግዚአብሔር ክፉዎችን እንዴት እንደሚቀጣ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ) # ያህዌ መሸሸጊያዬ ነው ጸሐፊው፣ ከጠላቶቹ ጥበቃ ለማግኘት ያህዌ ለእርሱ አስተማማኝ ስፍራ እንደሆነ አደርጎ ይገልጻል፡፡ "አንድ ሰው በመሸሸጊያ ስፍራ ጥበቃ እንደሚያገኝ ያህዌ እኔን ይጠብቀኛል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) # ልዑሉንም መሸሸጊያህ አድርግ "ልዑሉንም መሸሸጊያህ ማድረግ አለብህ ፡፡" ዘማሪው ለእግዚአብሔር መናገሩን አቁሞ ለአንባቢው ይናገራል፡፡