am_tn/psa/091/008.md

16 lines
1.2 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አንተ በዐይኖችህ ትመለከታለህ፣ ታያለህም
"አንተ ራስህ መከራ አትቀበልም፣ ነገር ግን በጥንቃቄ ታያለህ፣ ደግሞም ትመለከታለህ"
# የክፉዎች መቀጣት
"ቅጣት" የሚለው ረቂቅ ስም በግሳዊ ሀረግ ሊተረጎም ይችላል፡፡ "እግዚአብሔር ክፉዎችን እንዴት እንደሚቀጣ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)
# ያህዌ መሸሸጊያዬ ነው
ጸሐፊው፣ ከጠላቶቹ ጥበቃ ለማግኘት ያህዌ ለእርሱ አስተማማኝ ስፍራ እንደሆነ አደርጎ ይገልጻል፡፡ "አንድ ሰው በመሸሸጊያ ስፍራ ጥበቃ እንደሚያገኝ ያህዌ እኔን ይጠብቀኛል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)
# ልዑሉንም መሸሸጊያህ አድርግ
"ልዑሉንም መሸሸጊያህ ማድረግ አለብህ ፡፡" ዘማሪው ለእግዚአብሔር መናገሩን አቁሞ ለአንባቢው ይናገራል፡፡