# እርሱ ሰነጠቀ
“እግዚአብሔር ሰነጠቀ”
# የባህሩን ጥልቅ ለመሙላት የሚበቃ
ይህ ምናልባት ግነት ሊሆን ይችላል። አማራጭ ትርጉም፡- “ሊጠጡት ከሚችሉት በላይ የሆነ ተጨማሪ ዉሀ” (ግነት እና ጅምላ ፍረጃ የሚለውን ይመልከቱ)
# ምንጮች
ትንንሽ ወንዞች