am_tn/psa/078/015.md

405 B

እርሱ ሰነጠቀ

“እግዚአብሔር ሰነጠቀ”

የባህሩን ጥልቅ ለመሙላት የሚበቃ

ይህ ምናልባት ግነት ሊሆን ይችላል። አማራጭ ትርጉም፡- “ሊጠጡት ከሚችሉት በላይ የሆነ ተጨማሪ ዉሀ” (ግነት እና ጅምላ ፍረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ምንጮች

ትንንሽ ወንዞች