# እርሱ ሰነጠቀ “እግዚአብሔር ሰነጠቀ” # የባህሩን ጥልቅ ለመሙላት የሚበቃ ይህ ምናልባት ግነት ሊሆን ይችላል። አማራጭ ትርጉም፡- “ሊጠጡት ከሚችሉት በላይ የሆነ ተጨማሪ ዉሀ” (ግነት እና ጅምላ ፍረጃ የሚለውን ይመልከቱ) # ምንጮች ትንንሽ ወንዞች