am_tn/psa/043/001.md

976 B

የብርታቴ አምላክ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፣ 1) “የሚጠብቀኝ አምላክ” ወይም 2) “ብርታት የሚሰጠኝ አምላክ” የሚሉት ናቸው።

ለምን ተውከኝ? በጠላት ጭቆና ምክንያት ለምን እያለቀስኩ እሄዳለሁ?

ጸሐፊው እነዚህን ጥያቄዎች የሚጠይቀው ምላሽ ለማግኘት ሳይሆን በእግዚአብሔር ላይ ያለውን ቅሬታና ስሜቱን ለመግለጽ ነው። (ምላሽ የማይሻ ጥያቄ የሚለውን ተመልከት)

ለምን እያለቀስኩ እሄዳለሁ

“እያለቀሱ መሄድ” በጣም ከማዘን ጋር የተያያዘ ሥርዓት መፈጸም ነው።

በጠላት ጭቆና ምክንያት

“ጭቆና” የሚለው ቃል እንደ ግሥ ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ጠላቴ ስለሚጨቁነኝ” (የነገር ስም የሚለውን ተመልከት)