am_tn/pro/31/18.md

12 lines
689 B
Markdown

# ታውቃለች
በጥንቃቄ በማየት ትገነዘባለች
# ሌሊቱንም ሙሉ መብራቷ አይጠፋም
ይህ ምናልባት ግነት ሊሆን ይችላል፡- ሌሊቱን ሁሉ ቆይታ ትሰራለች፣ ነገር ግን ጸሐይ ጠልቃ እስከምትወጣ ድረስ አይደለም” አማራጭ ትርጉም፡- “ስራዋን ስትሰራ ሌሊቱን ሁሉ መብራቷን ታበራለች” (ግነትና ጅምላ ፍረጃ እና ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)
# እንዝርት
ሹል ጫፍ ያለው ክር ለመፍተል የሚጠቅም በጣም ቀጭን እንጨት